ይህ ኮርስ ዋና ዋና የክርስትና መሠረተ-እምነቶችን (Doctrines) ስነ-መለኮታዊ፣ ታሪካዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረቶችን በጥልቀት ይተነትናል። ተማሪዎች ስለ እግዚአብሔር ማንነት፣ ስለ ክርስቶስ ስራ፣ ስለ መንፈስ ቅዱስ አገልግሎት፣ ስለ መላእክት ዓለም፣ ስለ ቤተክርስቲያን ምንነት እና ስለ መጨረሻው ዘመን ክስተቶች የላቀ አካዳሚክ ግንዛቤ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በኮርሱ ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፡-
