ይህ ኮርስ የመሪነትን ምንነት ከክርስቲያናዊ አገልጋይነት አንጻር በጥልቀት ይተነትናል። ትኩረቱም መሪነት ከስልጣን ይልቅ በባህሪ (Character)፣ ከትዕዛዝ ይልቅ በአገልግሎት፣ ከራስ ጥቅም ይልቅ ለሌሎች በመኖር ላይ የተመሰረተ መሆኑን ማሳየት ነው። ኮርሱ በመሪው የውስጥ ማንነት፣ በቤተሰብ ህይወት፣ በውሳኔ አሰጣጥ እና በቡድን ስራ ላይ ያተኩራል።
በኮርሱ ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፡-
ዶ/ር ኃይሌ አንዱታ፣ አገልጋይ መሪ፣ ዮፍታሔ ኢንተርናሽናል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ።
Greenleaf, Robert K. Servant Leadership.
Sanders, J. Oswald. Spiritual Leadership.
Maxwell, John C. The 21 Irrefutable Laws of Leadership.
መጽሐፍ ቅዱስ።
