ይህ ኮርስ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን ታሪካዊ ዳራ፣ ቀኖናዊ አመጣጥ እና ዋና ዋና ስነ-መለኮታዊ ጭብጦችን በጥልቀት ይዳስሳል። ተማሪዎች ከመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን የአይሁድና የግሪክ-ሮማውያን ዓለም አንጻር የአዲስ ኪዳን ጽሑፎችን የመተርጎም እና ዛሬ ላለው ቤተክርስቲያን አገልግሎት የመተግበር የላቀ ክህሎት እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በኮርሱ ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፡-
ዶ/ር ኃይሌ አንዱታ፣ የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ፣ ዮፍታሔ ኢንተርናሽናል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ።
Gundry, Robert H. A Survey of the New Testament.
Carson, D.A., and Douglas J. Moo. An Introduction to the New Testament.
መጽሐፍ ቅዱስ (አዲሱ መደበኛ ትርጉም)።
